Uncategorized
September 28, 2026
System Admin
8 views
ችግኝ መትከል ሀገርን ማፅናት ነው !!




የሐረር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ሠራተኞች ለኮሌጁ በተሰጠው ቦታ በመገኘት አሻራቸውን አኑሯል።

በቦታው ላይ የተገኙት የኮሌጁ ዲን አቶ አሰፉ ቶልቻ የተተከሉ ችግኞች ፀድቀው ጥቅም ላይ እንዲዉሉ የተተከሉ ችግኞችን መጠበቅ እና መንከባከብ እንደሚገባም መልዕክት አስተላልፈዋል።
Additional Media